ዛሬም ያ ትንሹ ነኝ

ዛሬም ያ ትንሹ ነኝ

Bogale Asefa

0 likes4:18Oct 29, 2026

Made with HeartMuLa

Make a song like this

Turn a name, a memory or your own lyrics into a song in a few minutes.

Make it a gift

Prompt

እ ጣፈ ን ታወይስ ትንሿና ትንሹ እ ጣፈ ን ታወይ ስ ይ ሄ ን ን ምን ል በ ለ ው በ አ ን ድጀ ምበ ር ሳ ጣየ ኔ ያ ል ኩት ን ሰ ው የ ፍ ቅ ር ህ ይ ቴ ምነ ውቅ ጡን አ ጣ ስ ን ት ጊ ዜ አ ፍ ቅ ሬ ስ ን ት ጊ ዜ ል ቀ ጣ ስ ን ት ጊ ዜ አ ምኘ ስ ን ት ጊ ዜ ል ከ ዳ እ ስ ከ መቸ ድ ረ ስ በ ፍ ቅ ር ል ጎ ዳ እ ስ ቲ ል ጠይ ቅ ሽ መል ሽ ል ኝ እ ና ት የ ስ ን ት ቀ ን ድ ካ ም የ ስ ን ት ቀ ን ል ፋ ት ያ ሳ ለ ፍ ነ ው ጊ ዜ ያ ሁሉ ቱ ር ፋ ት እ ን ዴት ያ ሰ ች ል ሻ ል በ አ ን ድጀ ምበ ር መር ሳ ት እ የ ውል ሽ እ ና ት እ የ ውል ሽ ውዴ እ ጠብቅ ሻ ለ ው አ ኑ ሬ ሽ በ ሆ ዴ ትንሿ …….. ያ ምሃ ል ነ ውያ ል ሽ ውል ክ ነ ሽ ያ መኛ ል ሳ ላ ገ ኝ ሽ ከ ዋ ል ኩያ ቅ በ ዘ ብዘ ኛ ል ል ሂ ድ ነ ው ቻው ስ ት ይ ጭን ቅ ጭን ቅ ይ ለ ኛ ል ካ ን ች ል ለ ይ ስ ል ል ክ ነ ሽ ያ መኛ ል ዉሸ ታምም አ ል ሽ ኝ አ ዎ ዋ ሽ ቻ ለ ው ካ ን ች ጋ ር ለ መዋ ል ስ ራ ቀ ጥቻለ ው ስ ራ አ ለ ህ ስ ት ይ ኝ የ ለ ምብየ ሻ ለ ው ምን ም በ ይ ብዙ አ ውሪ አ ል ወደ ውምብለ ሽ ለ ሁሉ ምን ገ ሪ እ ኔ ከ ወደ ድኩሽ ለ ራ ሴ በ ቂ ነ ው ት ወጅ ኝ አ ት ወጅ ኝ እ ኔ ምን አ ውቃ ለ ው አ ን ች ባ ት ወጅ ኝ ም እ ኔ እ ወድ ሻ ለ ው ት ተ ሸ ኝ ብት ሄ ጅም እ ኔ እ ወድ ሻ ለ ው ት ተ ሸ ኝ ብት ሄ ጅም እ ጠብቅ ሻ ለ ው ዛ ሬ ም እደወትሮ ትንሿ ምህረት ብዬ እጠራሻለዉ ርዕስ፦ ትንሹ ቦጋለ (የማይታጠፈው ቃል) [አዝማች] መች እኔ ጠረጠርኩሽ... ብዙ ብዙ ስትይ፣ አመድ አፋሽ ሆኜ... በልጅነት እድሜዬ ስትተዪኝ፣ ክፉ አላሰብኩብሽ... ዛሬም መልካም ነው ምኞቴ፣ ያኔም አልከፋኝም... ተጎድታም ህይወቴ። [፩ኛ ግጥም] ለሁለት አስር አመት... መንገዳችን ርቆ፣ የየቅል ሆነና... የኖርነው ተለይቶ፣ ዛሬ በእርሱ ፈቃድ... ዳግም ብንገናኝ፣ የፍቅሬ ዋጋ ቀሎ... አስመሳይ አረግሽኝ። [፪ኛ ግጥም] ምን እላለሁ እኔ... ለዚህ ሁሉ ፍርድሽ፣ እውነትሽን ስቶ... ሲጠራጠር ውሳኔሽ፣ በመጠራጠርሽ... እምነት በማጣትሽ፣ እባክሽ አትጎጂ... ራስሽን በገዛ እጅሽ፤ ዛሬም ያ ትንሹ ነኝ... ቃሌ የማይታጠፍ፣ ያፈቅርሻል ልቤ... ይህች እስትንፋሴ እስክታልፍ። [ማሳረጊያ / Bridge] ትንሹ ቦጋለ ነኝ... ዛሬም ያልተቀየርኩ፣ አንቺን በመውደዴ... መከራን የቻልኩ፣ እስከ አልፈተ ህይወቴ... ፍቅሬ አይደበዝዝም፣ አንቺ አስመሳይ ብትዪኝ... ልቤ አይከዳሽም።