
በስራ ለስራ
Tes ZS
HeartMuLa로 제작
이런 노래, 나도 만들어 보기
이름, 추억, 직접 쓴 가사를 몇 분 만에 노래로 만들어 보세요.
프롬프트
በስራ ለስራ ብቻ እተጋለሁ ለአለማይ ለውጥ በስራ እመቻለሁ እንዳይፈረድብኝ በስሜት ስነካ በስራ ልደሰት ስሜት ሳልነካካ * አንዱን መያዝ ወይ ለስሜት ወይ ለስራ መታዘዝ ምርጫዬ ለስራ መታዘዝ * aha aha ha la la la like progressing font I progress to the front I have prevailed with the intuitive the cosmic change the mechanism to live * I better be what I must be what the cosmic change will make me be * aha aha aha la lala la la la la እናም በስሜት ከመፎካከርከመሰዳደብ ከመደባደብከመታመም እንቅልፍ ከማጣት በስራ ለስራ መኖር ስለሚበልጣት ከስሜት ነገር ከሱዋ ይለቅ በስራ ለስራ ብቻ ልንጠንቀቅ * Aha aha aha aha aha በስሜት ስለስሜት አልኖርም አልመላለስም በስራ ለስራ ብቻ እተጋለሁ ለአለማይ ለውጥ በስራ እመቻለሁ * yeah yeah እንዳይፈረድብኝ በስሜት ስነካ በስራ ልደሰት ስሜት ሳልነካካ Move it up aha aha ah aha ha aha la la la la la la la la la la la la it is time to move ahead I have no time to feelings to feel for feel * the count down ye ye of the millinium ye ye this isthe time to work to feel to getthevfeeling after only working ** yeah yeah ከስሜት መንገድ ተመልሻለሁ በስራ ልቆም ለስራ እኖራለሁ * ለስሜት ነገር ጊዜ ሳልሰጠው በስራ ጊዜ እጅግ እተጋለሁ * ከትዝታዬ ከወሰድኩት ከተስማማልኝ ከአለማይ ለውጥ አመለካከት በስራ ላይ አውለዋለው በሚሰራበት አሳድረዋለው * አንዱን ይዣለሁ በስራ ብቻ የስሜት ሀብታም እሆነዋለሁ yeah by way working I will be rich in the joy of feeling yeah yeah like this እንደዚህ እንደዚህ ላሌላላላለላላላላላለላላላላላ yeah la la la la la la la la la la la la la la la